Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

dcps

DC Public Schools
 
 
-A +A
Bookmark and Share

DCPS Notice of Non-Discrimination - Amharic (አማርኛ)


Friday, December 10, 2021

ዲሲፒኤስ (DCPS) መድልዎ አልባ ማስታወቂያ

ዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች (DCPS፣) የ1964 የሕዝብ መብቶች ድንጋጌ (Civil Rights Act)፣ ርእሶች (Titles) VI እና VII)፤ እድሜን ተመርኩዞ በሥራ ቅጥር ላይ የሚደረግ መድልዎ የ 1967 ሕገ-ደንብ፤ የ 1975 የዕድሜ መድልዎ ሕገ-ደንብ፤ የ 1972 የት ምህርት ማሻሻያ ድንጋጌ ርእስ (Title) IX፤ የ1973 መልሶ ማቋቋም ሕገ-ደንብ ክፍል 504፤ የ1990 እክል ያለባቸው አሜሪካውያን ሕገ-ደንብ እክል ያለባቸው ግለሰቦች የትምህርት፣ ሕገ-ደንብt፤ የ 1977 የዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ የሕዝብ መብት ድንጋጌ እና የ2008 የዘር መረጃ መድልዎ-አልባ ሕገ ደንብን ጨምሮ በፌዴራል እና በዲሲ መድልዎ-አልባ ሕጎች መሠረት ቅጥር ሠራተኞቹ ሁሉ ከእነዚህ ጋር በሚጣጣም መልክ የሚመሩ እና የሚሠሩ ለመሆናቸው እርግጠኛነት ቆርጦ የቆመ ነው።