Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

dcps

DC Public Schools
 
 
-A +A
Bookmark and Share

Chancellor's Parent Cabinet - Membership - Amharic (አማርኛ)


Friday, October 10, 2014

የቻንስለሩ የወላጅ ካቢኔ አጠቃላይ ገጽታ   |   የቻንስለሩ የወላጅ ካቢኔ ምርጫ ማመልከቻ

አጠቃላይ ገጽታ (Overview)

የቻንስለሩ የወላጅ ካቢኔ (Parent Cabinet) ለወላጅ መሪዎች፣ ትምህርት ቤቶች ላይ ተጽእኖ በሚያሳድሩ ሥልት አቀፍ ፖሊሲዎች ዙሪያ ቻንስለሩን ቀጥታ እንደሚያ ስገነዝብ አካል ሆነው ያገለግላሉ። አባላቱም በዲሲፒኤስ ቢያንስ አንድ ልጅ ያላቸው ወላጆች (ገና ለወደፊቱም የዲሲፒኤስ ተማሪዎች ወላጆች ሊሆኑ የሚችሉትንም
ለመቀበል ፈቃደኞች ነን። እነዚህም የልዩነት ስፋት ያለውን በርካታ የዲሲፒኤስ ማኅበረሰብን የሚያንጸባርቁ ይሆናሉ። ስብሰባዎችም ቻንስለሩን፡ አባላትን እና ዋና ዋና የዲሲፒኤስ መሥሪያ ቤት ሠራተኞችን ይይዛል።

ማረጋገጫ (Attestations)

ማመልከቻዎች እና ምርጫዎች ሁሉ ማክሰኞ፣ ጥር (January) 20, 2015, በ 11:59 ኤኤም ላይ ገቢ መደረግ አለባቸው። በኦን ላይን ላይ ማመልከት የማይ ችሉ ወላጆች በፖስታ መልእክት መላክ ይችላሉ። ሆኖም ማመልከቻው በጊዜ መድረሱን ለማረጋገጥ፣ ፖስታ ቤት ገቢ ለመደረጉ ማኅተም የተደረገበት ቀን ከማክሰኞ፣ ጥር
(January) 20, 2015 ያለፈ መሆን የለበትም። አመልካቾች ሁሉ ማመልከቻቸው ገቢ ለመሆኑ መረጋገጫ የሚደርሳቸው ሲሆን፣ የተመረጡ ደግሞ ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲ ችሉ ማክሰኞ የካቲት (February) 17, 2015 ቀን ማሳሰቢያ እንዲደርሳቸው ይደረጋል።