Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

dcps

DC Public Schools
 
 
-A +A
Bookmark and Share

Meeting Your Child’s Medication and Treatment Needs at School in Amharic (አማርኛ)


Tuesday, March 10, 2015

የልጅዎን የህክምና እና ለህክምና አሰጣጥ የሚያስፈልጉትን ጉዳዮች በትምህርት ቤት ሟሟላት፣ የትምህርት ዓመት 13-14

ልጆችዎ፣ በትምህርት ቤት እጅግ በከፍተኛ ደረጃ የትምህርት ውጤቶች ማምጣት እንዲችሉ፣ የጤንነት እና የደህንነት ዋስታናቸው የተጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ፣  ዲሲፒኤስ እርግጠኛ ለመሆን ይፈልጋል። ተማሪዎች በትምህርት ቤት ጤናማ መሆን እንዲችሉ ለማድረግ፣ ዲሲፒኤስ፣ ከዲሲ የጤና ጥበቃ መምሪያ (DOH) እና  ከትምህርት ቤት የነርስ ፕሮግራም ጋር ያብ ራል። ልጅዎ የስኳር በሽታ፣ አስም፣ አለርጂ፣ ወይም ሌሎች የጤና ችግሮች ካሉት፣ ትምህርት ቤት በሚገኝበት ሰዓት ለህክምና እና ለመድኃኒት አሰጣጥ የሚያስፈልጉት ሁኔታዎች፣ ተሟልተው ለመገኘታቸው እርግጠኛ ለመሆን እንድንችል፣ ከዚህ በታች የቀረቡትን በጣም ጠቃሚ እርምጃዎች እባክዎን ይከተሉ።