Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

dcps

DC Public Schools
 
 

DCPS wants to hear from you! Take the Spring 2023 Panorama Family Survey by March 31 at bit.ly/dcpsfamily to share feedback on how we can better support families.

 

-A +A
Bookmark and Share

DCPS in Amharic (አማርኛ)

This page contains information about DCPS services for Amharic speakers.

DCPS፣ የእናንተን ቋንቋ ይናገራል!

እንኳን ወደ ኮሎምብያ ዲስትሪክት የሕዝብ ትምህርት ቤቶች (DCPS) በሰላም መጣችሁ። ስልክ ስትደውሉ ወይም ለመነጋገር ስትመጡ፤ ካለምንም ክፍያ አስተርጓሚ በአካል እንዲቀርብላችሁ እና ከሠራተኛ አባሉ ጋር መነጋገር እንዲችሉ ወይም አስተርጓሚ በስልክ ቀርቦ በቋንቋችሁ እርዳታን እንድታገኙ በማድረግ ያገለግላችኋል።

የልጅዎን ትምህርት ቤት፣ ማነጋገር ካስፈለገዎት ወይም ማንኛውንም የDCPS ቢሮን በቋንቋዎ ለማነጋገር፣ እባክዎን ያሳውቁን። የልጅዎን አስተማሪ፣ የትምህርት ቤቱን ርዕሰ መምህር (Principal) ሊያሳውቁዋቸው የሚችሉ ሲሆን፤ ወይም ደግሞ የDCPS የቋንቋ ማግኛ ክፍልን በ(202) 868-6508 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።

“እናገራለሁ (I Speak)” የሚለውን ካርድ ጨምሮ፣ በቋንቋ እገዛ ማግኛ፣ የወላጅ መመሪያ (Parent’s Guide to Language Access) ፣ ዳውንሎድ (download) ማድረግና ማተም (print ማድረግ) ይችላሉ። ወደ ልጅዎ ትምህርት ቤት ሲመጡ ወይም የDCPS ቢሮን ለመጎብኘት ሲመጡ፣ በቋንቋዎ እርዳታን ለመጠየቅ ይዘውት ይምጡ።  በቋንቋ ላይ ስለሚሰጡ አገልግሎቶች፣ ተጨማሪ መረጃን ለማግኘት፤ እባካችሁን፣ ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ። 

በፍጥነት ሊያገኟቸው የሚችሏቸው ማገናኛዎች (Links)