Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

dcps

DC Public Schools
 
 

English Language Learner Summer Academic Program (ELLSAP) - Amharic (አማርኛ)


የእንጊሊዘኛ ቋንቋ ተማሪ  የበጋ ትምህርት ፕሮግራም  (ELLSAP)

የቋንቋ ትምህርት ዋና ክፍል (The Language Acquisition Division) ከ 9‐12 የእንጊሊዘኛ ቋንቋ ተማሪዎች የበጋ ትምህርት ፕሮግራም ያካሂዳል። በሦስተኛ ዓመታችን፣ ELLSAP በሁለት ግቦች እየተመራ ይገኛል።
1. ለተማሪዎች የእንጊሊዘኛ ቋንቋ መዳበር እድገት ድጋፍ በማድረግ፣ ጠንካራ የአካዳሚክ ፕሮግራም ለመስጠት።
2. የእንጊሊዘኛ ቋንቋ ተማሪዎች ለምረቃ የሚያበቃቸውን አስፈላጊ ተጨማሪ ነጥቦችን (credits) እንዲያካብቱ ለመርዳት።